GPS Tracker ET300

(0 reviews)
Brand
Benway

Inhouse product


Price
5,950.00br 8,500.00br /pc -30%
Club Point: 100
Quantity
(100 available)
Total Price
Telegram Channel
Refund
Not Applicable
Share

Reviews & Ratings

0 out of 5.0
(0 reviews)
There have been no reviews for this product yet.

የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS technology በመጠቀም ለመኪናዎ ደህንነትን፣ለርስዎም እረፍት ይሆን ዘንድ ያስገጥሙ
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
?ለድርጅት ለግለሰብ ለማህበር እናቀርባለን እንገጥማለን ።
?ከ10 በላይ መኪና ለሚያስገጥም ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን፡፡
?የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን  ከስልኮ ጋር ያገናኙ።
? ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦
- መኪናዎት የት እንዳለ  መከታተል ያስችላል
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ያስችላል።
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የከእይታዎ ውጭ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ በስልኮ መልእክት ያደርሳል
- በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ(SMS) የሚሰራ።
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ለ1 አመት  ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን










Mnab Tour





Product Queries (0)

Login Or Registerto submit your questions to seller

Other Questions

No none asked to seller yet

All categories
Flash Sale
Todays Deal